Duration 13:43

Ethiopia Mengoalሕወሓት አልተሸነፈችም ..በጦርነት እንጂ በሐሳብ ገና ትቀትላለች፡፡

1 142 watched
0
21
Published 23 Jan 2021

#Mengoal በርካታ ፓርቲዎችና የፖለቲካ አመለካከታቸው ከፓርቲዎቹ ሕልውናዎች ጋር ይከስማሉ፡፡ጣሊያን በኢትዮጵያ ጥሎት ያለፈው የመከፋፈል ጠባሳ በአፄው ዘመን ምላሽ ሳያገኝ ቀርቶ በትህነጎች የበረሃ ትል ዳብሮ ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራ ላፉት በርካ ዓመታት ሲከናወን ነበር፡፡ሕወሓ በጦርነት ቢሸነፍም ጥሎት በሄደው ጠባሳ ግን አሁንም ገና ብዙ ትግል እንደሚያደርግ ማሳያዎች አሉ፡፡

Category

Show more

Comments - 1